አል-ሌል · 5/21
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሌል
فَأَمَّا مَنْ أَعْطَىٰ وَاتَّقَىٰ ۝٥
Fa ammaa man a`taa wattaqaa
📖 በአማርኛ
የሰጠ ሰውማ ጌታውን የፈራም፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 3-7 — ሱረቱ አል-ሌል

3وَمَا خَلَقَ الذَّكَرَ وَالْأُنثَىٰ
ወንድንና ሴትን በፈጠረውም (አምላክ እምላለሁ)፡፡
4إِنَّ سَعْيَكُمْ لَشَتَّىٰ
ሥራችሁ በእርግጥ የተለያየ ነው፡፡
5فَأَمَّا مَنْ أَعْطَىٰ وَاتَّقَىٰ
የሰጠ ሰውማ ጌታውን የፈራም፡፡
6وَصَدَّقَ بِالْحُسْنَىٰ
በመልካሚቱም (እምነት) ያረጋገጠ፤
7فَسَنُيَسِّرُهُ لِلْيُسْرَىٰ
ለገሪቱ ሥራ እናዘጋጀዋለን፡፡
አል-ሌልቁርአን ማውጫ
21አንቀጽ
MeccanRevelation
5አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሌል 5

ሱረቱ አል-ሌል አንቀጽ 5 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የሰጠ ሰውማ ጌታውን የፈራም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 5/21 — ሱረቱ አል-ሌል الليل (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሌል ስሙ, ሱረቱ አል-ሌል ትርጉም, ሱረቱ አል-ሌል mp3, ሱረቱ አል-ሌል pdf. አንቀጽ 3–7. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers