አል-ሂጅር · 61/99
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሂጅር
فَلَمَّا جَاءَ آلَ لُوطٍ الْمُرْسَلُونَ ۝٦١
Falamma jaaa`a Aala Lootinil mursaloon
📖 በአማርኛ
መልክተኞቹም የሉጥን ቤተሰቦች በመጡባቸው ጊዜ፤

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 59-63 — ሱረቱ አል-ሂጅር

59إِلَّا آلَ لُوطٍ إِنَّا لَمُنَجُّوهُمْ أَجْمَعِينَ
«የሉጥ ቤተሰቦች ብቻ ሲቀሩ፡፡ (እነርሱን) እኛ ሁላቸውንም በእርግጥ የምናድናቸው ነን፡፡
60إِلَّا امْرَأَتَهُ قَدَّرْنَا ۙ إِنَّهَا لَمِنَ الْغَابِرِينَ
«ሚስቱ ብቻ ስትቀር፡፡ እርሷን (በቅጣቱ ውስጥ) ከሚቀሩት መኾኗን ወሰነናል» (አሉ)፡፡
61فَلَمَّا جَاءَ آلَ لُوطٍ الْمُرْسَلُونَ
መልክተኞቹም የሉጥን ቤተሰቦች በመጡባቸው ጊዜ፤
62قَالَ إِنَّكُمْ قَوْمٌ مُّنكَرُونَ
(ሉጥ) «እናንተ የተሳታችሁ ሕዝቦች ናችሁ» አላቸው፡፡
63قَالُوا بَلْ جِئْنَاكَ بِمَا كَانُوا فِيهِ يَمْتَرُونَ
«አይደለም እኛ ሕዝቦችህ በርሱ ይጠራጠሩበት በነበሩት ቅጣት መጣንህ» አሉት፡፡
አል-ሂጅርቁርአን ማውጫ
99አንቀጽ
MeccanRevelation
61አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሂጅር 61

ሱረቱ አል-ሂጅር አንቀጽ 61 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : መልክተኞቹም የሉጥን ቤተሰቦች በመጡባቸው ጊዜ፤

ሱረቱ አንቀጽ 61/99 — ሱረቱ አል-ሂጅር الحجر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሂጅር ስሙ, ሱረቱ አል-ሂጅር ትርጉም, ሱረቱ አል-ሂጅር mp3, ሱረቱ አል-ሂጅር pdf. አንቀጽ 59–63. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers