አል-ሙእሚኑን · 98/118
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙእሚኑን
وَأَعُوذُ بِكَ رَبِّ أَن يَحْضُرُونِ ۝٩٨
Wa a`oozu bika Rabbi ai-yahduroon
📖 በአማርኛ
«ባንተም ጌታዬ ሆይ! (በነገሮቼ) ወደእኔ ከመጣዳቸው እጠበቃለሁ፡፡»

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 96-100 — ሱረቱ አል-ሙእሚኑን

96ادْفَعْ بِالَّتِي هِيَ أَحْسَنُ السَّيِّئَةَ ۚ نَحْنُ أَعْلَمُ بِمَا يَصِفُونَ
በዚያች እርስዋ መልካም በኾነችው (ጠባይ) መጥፎይቱን ነገር ገፍትር፡፡ እኛ የሚሉትን ሁሉ ዐዋቂዎች ነን፡፡
97وَقُل رَّبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنْ هَمَزَاتِ الشَّيَاطِينِ
በልም «ጌታዬ ሆ! ከሰይጣናት ጉትተጎታዎች በአንተ እጠበቃለሁ፡፡
98وَأَعُوذُ بِكَ رَبِّ أَن يَحْضُرُونِ
«ባንተም ጌታዬ ሆይ! (በነገሮቼ) ወደእኔ ከመጣዳቸው እጠበቃለሁ፡፡»
99حَتَّىٰ إِذَا جَاءَ أَحَدَهُمُ الْمَوْتُ قَالَ رَبِّ ارْجِعُونِ
አንዳቸውንም ሞት በመጣበት ጊዜ እንዲህ ይላል «ጌታዬ ሆይ! (ወደ ምድረ ዓለም) መልሱኝ፡፡
100لَعَلِّي أَعْمَلُ صَالِحًا فِيمَا تَرَكْتُ ۚ كَلَّا ۚ إِنَّهَا كَلِمَةٌ هُوَ قَائِلُهَا ۖ وَمِن وَرَائِهِم بَرْزَخٌ إِلَىٰ يَوْمِ يُبْعَثُونَ
«በተውኩት ነገር በጎን ሥራ ልሠራ እከጅላለሁና፡፡» (ይህን ከማለት) ይከልከል፡፡ እርስዋ እርሱ ተናጋሪዋ የኾነች ከንቱ ቃል ናት፡፡ ከስተፊታቸውም እስከሚቀሰቀሱበት ቀን ድረስ ግርዶ አልለ፡፡
አል-ሙእሚኑንቁርአን ማውጫ
118አንቀጽ
MeccanRevelation
98አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙእሚኑን 98

ሱረቱ አል-ሙእሚኑን አንቀጽ 98 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «ባንተም ጌታዬ ሆይ! (በነገሮቼ) ወደእኔ ከመጣዳቸው እጠበቃለሁ፡፡»

ሱረቱ አንቀጽ 98/118 — ሱረቱ አል-ሙእሚኑን المؤمنون (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙእሚኑን ስሙ, ሱረቱ አል-ሙእሚኑን ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙእሚኑን mp3, ሱረቱ አል-ሙእሚኑን pdf. አንቀጽ 96–100. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers