አሽ-ሹዐራ · 102/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
فَلَوْ أَنَّ لَنَا كَرَّةً فَنَكُونَ مِنَ الْمُؤْمِنِينَ ۝١٠٢
Falaw anna lanaa karratan fanakoona minal mu`mineen
📖 በአማርኛ
ለእኛም አንዲት ጊዜ መመለስ በኖረችንና ከአማኞቹ በኾን እንመኛለን (ይላሉ)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 100-104 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

100فَمَا لَنَا مِن شَافِعِينَ
ከአማላጆችም ለእኛ ምንም የለንም፡፡
101وَلَا صَدِيقٍ حَمِيمٍ
አዛኝ ወዳጂም (የለንም)፡፡
102فَلَوْ أَنَّ لَنَا كَرَّةً فَنَكُونَ مِنَ الْمُؤْمِنِينَ
ለእኛም አንዲት ጊዜ መመለስ በኖረችንና ከአማኞቹ በኾን እንመኛለን (ይላሉ)፡፡
103إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَةً ۖ وَمَا كَانَ أَكْثَرُهُم مُّؤْمِنِينَ
በዚህ ውስጥ አስደናቂ ግሳጼ አልለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም አማኞች አልነበሩም፡፡
104وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ الْعَزِيزُ الرَّحِيمُ
ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
102አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 102

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 102 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ለእኛም አንዲት ጊዜ መመለስ በኖረችንና ከአማኞቹ በኾን እንመኛለን (ይላሉ)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 102/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 100–104. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers