አሽ-ሹዐራ · 132/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
وَاتَّقُوا الَّذِي أَمَدَّكُم بِمَا تَعْلَمُونَ ۝١٣٢
Wattaqul lazeee amad dakum bimaa ta`lamoon
📖 በአማርኛ
«ያንንም በምታውቁት (ጸጋ) ያጣቀማችሁን ፍሩ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 130-134 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

130وَإِذَا بَطَشْتُم بَطَشْتُمْ جَبَّارِينَ
«በቀጣችሁም ጊዜ ጨካኞች ኾናችሁ ትቀጣላችሁን
131فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ
«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡
132وَاتَّقُوا الَّذِي أَمَدَّكُم بِمَا تَعْلَمُونَ
«ያንንም በምታውቁት (ጸጋ) ያጣቀማችሁን ፍሩ፡፡
133أَمَدَّكُم بِأَنْعَامٍ وَبَنِينَ
«በእንስሳዎችና በልጆች ያጣቀማችሁን፡፡
134وَجَنَّاتٍ وَعُيُونٍ
«በአትክልቶችና በምንጮችም፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
132አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 132

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 132 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «ያንንም በምታውቁት (ጸጋ) ያጣቀማችሁን ፍሩ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 132/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 130–134. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers