አሽ-ሹዐራ · 133/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
أَمَدَّكُم بِأَنْعَامٍ وَبَنِينَ ۝١٣٣
Amaddakum bi an`aa minw wa baneen
📖 በአማርኛ
«በእንስሳዎችና በልጆች ያጣቀማችሁን፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 131-135 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

131فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ
«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡
132وَاتَّقُوا الَّذِي أَمَدَّكُم بِمَا تَعْلَمُونَ
«ያንንም በምታውቁት (ጸጋ) ያጣቀማችሁን ፍሩ፡፡
133أَمَدَّكُم بِأَنْعَامٍ وَبَنِينَ
«በእንስሳዎችና በልጆች ያጣቀማችሁን፡፡
134وَجَنَّاتٍ وَعُيُونٍ
«በአትክልቶችና በምንጮችም፡፡
135إِنِّي أَخَافُ عَلَيْكُمْ عَذَابَ يَوْمٍ عَظِيمٍ
«እኔ በእናንተ ላይ የታላቅን ቀን ቅጣት እፈራለሁና፡፡»
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
133አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 133

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 133 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «በእንስሳዎችና በልጆች ያጣቀማችሁን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 133/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 131–135. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers