አሽ-ሹዐራ · 131/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ ۝١٣١
Fattaqul laaha wa atee`oon
📖 በአማርኛ
«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 129-133 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

129وَتَتَّخِذُونَ مَصَانِعَ لَعَلَّكُمْ تَخْلُدُونَ
«የውሃ ማጠራቀሚያዎችንና ሕንፃዎችንም ዘላለም መኖርን የምትከጅሉ ኾናችሁ ትሠራላችሁን
130وَإِذَا بَطَشْتُم بَطَشْتُمْ جَبَّارِينَ
«በቀጣችሁም ጊዜ ጨካኞች ኾናችሁ ትቀጣላችሁን
131فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ
«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡
132وَاتَّقُوا الَّذِي أَمَدَّكُم بِمَا تَعْلَمُونَ
«ያንንም በምታውቁት (ጸጋ) ያጣቀማችሁን ፍሩ፡፡
133أَمَدَّكُم بِأَنْعَامٍ وَبَنِينَ
«በእንስሳዎችና በልጆች ያጣቀማችሁን፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
131አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 131

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 131 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 131/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 129–133. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers