አሽ-ሹዐራ · 201/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
لَا يُؤْمِنُونَ بِهِ حَتَّىٰ يَرَوُا الْعَذَابَ الْأَلِيمَ ۝٢٠١
Laa yu`minoona bihee hattaa yarawul `azaabal aleem
📖 በአማርኛ
አሳማሚ ቅጣትን እስከሚያዩ ድረስ በእርሱ አያምኑም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 199-203 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

199فَقَرَأَهُ عَلَيْهِم مَّا كَانُوا بِهِ مُؤْمِنِينَ
በእነርሱ ላይ ባነበበውም በእርሱ አማኞች አይኾኑም ነበር፡፡
200كَذَٰلِكَ سَلَكْنَاهُ فِي قُلُوبِ الْمُجْرِمِينَ
እንደዚሁ (ማስተባበልን) በተንኮለኞች ልቦች ውስጥ አስገባነው፡፡
201لَا يُؤْمِنُونَ بِهِ حَتَّىٰ يَرَوُا الْعَذَابَ الْأَلِيمَ
አሳማሚ ቅጣትን እስከሚያዩ ድረስ በእርሱ አያምኑም፡፡
202فَيَأْتِيَهُم بَغْتَةً وَهُمْ لَا يَشْعُرُونَ
እነርሱ የማያውቁ ሲኾኑ (ቅጣቱ) ድንገት እስከሚመጣባቸውም ድረስ (አያምኑም)፡፡
203فَيَقُولُوا هَلْ نَحْنُ مُنظَرُونَ
(በመጣባቸው ጊዜ) «እኛ የምንቆይ ነን» እስከሚሉም (አያምኑም)፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
201አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 201

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 201 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : አሳማሚ ቅጣትን እስከሚያዩ ድረስ በእርሱ አያምኑም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 201/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 199–203. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers