አሽ-ሹዐራ · 224/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
وَالشُّعَرَاءُ يَتَّبِعُهُمُ الْغَاوُونَ ۝٢٢٤
Washshu `araaa`u yattabi `uhumul ghaawoon
📖 በአማርኛ
ባለ ቅኔዎችንም ጠማማዎቹ ይከተሉዋቸዋል፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 222-226 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

222تَنَزَّلُ عَلَىٰ كُلِّ أَفَّاكٍ أَثِيمٍ
በውሸታም ኀጢአተኛ ሁሉ ላይ ይወርዳሉ፡፡
223يُلْقُونَ السَّمْعَ وَأَكْثَرُهُمْ كَاذِبُونَ
የሰሙትን (ወደ ጠንቋዮች) ይጥላሉ፡፡ አብዛኞቻቸውም ውሸታሞች ናቸው፡፡
224وَالشُّعَرَاءُ يَتَّبِعُهُمُ الْغَاوُونَ
ባለ ቅኔዎችንም ጠማማዎቹ ይከተሉዋቸዋል፡፡
225أَلَمْ تَرَ أَنَّهُمْ فِي كُلِّ وَادٍ يَهِيمُونَ
እነርሱ በ(ንግግር) ሸለቆ ሁሉ የሚዋልሉ መኾናቸውን አታይምን
226وَأَنَّهُمْ يَقُولُونَ مَا لَا يَفْعَلُونَ
እነሱም የማይሠሩትን ነገር የሚናገሩ መኾናቸውን (አታይምን)፤
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
224አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 224

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 224 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ባለ ቅኔዎችንም ጠማማዎቹ ይከተሉዋቸዋል፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 224/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 222–226. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Wednesday, September 30, 2026

Don't forget us in your sincere prayers