አሽ-ሹዐራ · 223/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
يُلْقُونَ السَّمْعَ وَأَكْثَرُهُمْ كَاذِبُونَ ۝٢٢٣
Yulqoonas sam`a wa aksaruhum aaziboon
📖 በአማርኛ
የሰሙትን (ወደ ጠንቋዮች) ይጥላሉ፡፡ አብዛኞቻቸውም ውሸታሞች ናቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 221-225 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

221هَلْ أُنَبِّئُكُمْ عَلَىٰ مَن تَنَزَّلُ الشَّيَاطِينُ
ሰይጣናት በማን ላይ እንደሚወርዱ ልንገራችሁን
222تَنَزَّلُ عَلَىٰ كُلِّ أَفَّاكٍ أَثِيمٍ
በውሸታም ኀጢአተኛ ሁሉ ላይ ይወርዳሉ፡፡
223يُلْقُونَ السَّمْعَ وَأَكْثَرُهُمْ كَاذِبُونَ
የሰሙትን (ወደ ጠንቋዮች) ይጥላሉ፡፡ አብዛኞቻቸውም ውሸታሞች ናቸው፡፡
224وَالشُّعَرَاءُ يَتَّبِعُهُمُ الْغَاوُونَ
ባለ ቅኔዎችንም ጠማማዎቹ ይከተሉዋቸዋል፡፡
225أَلَمْ تَرَ أَنَّهُمْ فِي كُلِّ وَادٍ يَهِيمُونَ
እነርሱ በ(ንግግር) ሸለቆ ሁሉ የሚዋልሉ መኾናቸውን አታይምን
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
223አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 223

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 223 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የሰሙትን (ወደ ጠንቋዮች) ይጥላሉ፡፡ አብዛኞቻቸውም ውሸታሞች ናቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 223/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 221–225. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers