አሽ-ሹዐራ · 60/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
فَأَتْبَعُوهُم مُّشْرِقِينَ ۝٦٠
Fa atba`oohum mushriqeen
📖 በአማርኛ
ፀሐይዋ ስትወጣም ተከተሉዋቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 58-62 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

58وَكُنُوزٍ وَمَقَامٍ كَرِيمٍ
ከድልቦችም ከመልካም መቀመጫዎችም፡፡
59كَذَٰلِكَ وَأَوْرَثْنَاهَا بَنِي إِسْرَائِيلَ
እንደዚሁ ለእስራኤል ልጆች አወረስናትም፡፡
60فَأَتْبَعُوهُم مُّشْرِقِينَ
ፀሐይዋ ስትወጣም ተከተሉዋቸው፡፡
61فَلَمَّا تَرَاءَى الْجَمْعَانِ قَالَ أَصْحَابُ مُوسَىٰ إِنَّا لَمُدْرَكُونَ
ሁለቱ ጭፍሮችም በተያዩ ጊዜ የሙሳ ጓዶች «እኛ(የፈርዖን ሰዎች) የሚደርሱብን ነን» አሉ፡፡
62قَالَ كَلَّا ۖ إِنَّ مَعِيَ رَبِّي سَيَهْدِينِ
(ሙሳ) «ተዉዉ! ጌታዬ ከእኔ ጋር ነው፡፡ በእርግጥ ይመራኛል» አለ፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
60አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 60

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 60 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ፀሐይዋ ስትወጣም ተከተሉዋቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 60/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 58–62. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers