አሽ-ሹዐራ · 75/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
قَالَ أَفَرَأَيْتُم مَّا كُنتُمْ تَعْبُدُونَ ۝٧٥
Qaala afara `aitum maa kuntum ta`budoon
📖 በአማርኛ
«ትግገዙት የነበራችሁትን አስተዋላችሁን

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 73-77 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

73أَوْ يَنفَعُونَكُمْ أَوْ يَضُرُّونَ
«ወይስ ይጠቅሟችኋልን ወይስ ይጎዷችኋልን»
74قَالُوا بَلْ وَجَدْنَا آبَاءَنَا كَذَٰلِكَ يَفْعَلُونَ
«የለም! አባቶቻችን እንደዚሁ ሲሠሩ አገኘን» አሉት፡፡
75قَالَ أَفَرَأَيْتُم مَّا كُنتُمْ تَعْبُدُونَ
«ትግገዙት የነበራችሁትን አስተዋላችሁን
76أَنتُمْ وَآبَاؤُكُمُ الْأَقْدَمُونَ
«እናንተም የቀድሞዎቹ አባቶቻችሁም (የተግገዛችሁትን)፡፡»
77فَإِنَّهُمْ عَدُوٌّ لِّي إِلَّا رَبَّ الْعَالَمِينَ
«እነሱም (ጣዖቶቹ) ለእኔ ጠላቶች ናቸው፡፡ ግን የዓለማት ጌታ ሲቀር (እርሱ ወዳጄ ነው)፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
75አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 75

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 75 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «ትግገዙት የነበራችሁትን አስተዋላችሁን

ሱረቱ አንቀጽ 75/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 73–77. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers