አሽ-ሹዐራ · 76/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
أَنتُمْ وَآبَاؤُكُمُ الْأَقْدَمُونَ ۝٧٦
Antum wa aabaaa`ukumul aqdamoon
📖 በአማርኛ
«እናንተም የቀድሞዎቹ አባቶቻችሁም (የተግገዛችሁትን)፡፡»

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 74-78 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

74قَالُوا بَلْ وَجَدْنَا آبَاءَنَا كَذَٰلِكَ يَفْعَلُونَ
«የለም! አባቶቻችን እንደዚሁ ሲሠሩ አገኘን» አሉት፡፡
75قَالَ أَفَرَأَيْتُم مَّا كُنتُمْ تَعْبُدُونَ
«ትግገዙት የነበራችሁትን አስተዋላችሁን
76أَنتُمْ وَآبَاؤُكُمُ الْأَقْدَمُونَ
«እናንተም የቀድሞዎቹ አባቶቻችሁም (የተግገዛችሁትን)፡፡»
77فَإِنَّهُمْ عَدُوٌّ لِّي إِلَّا رَبَّ الْعَالَمِينَ
«እነሱም (ጣዖቶቹ) ለእኔ ጠላቶች ናቸው፡፡ ግን የዓለማት ጌታ ሲቀር (እርሱ ወዳጄ ነው)፡፡
78الَّذِي خَلَقَنِي فَهُوَ يَهْدِينِ
«(እርሱ) ያ የፈጠረኝ ነው፡፡ እርሱም ይመራኛል፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
76አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 76

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 76 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «እናንተም የቀድሞዎቹ አባቶቻችሁም (የተግገዛችሁትን)፡፡»

ሱረቱ አንቀጽ 76/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 74–78. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers