አስ-ሳፋት · 14/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
وَإِذَا رَأَوْا آيَةً يَسْتَسْخِرُونَ ۝١٤
Wa izaa ra aw Aayatinw yastaskhiroon
📖 በአማርኛ
ተዓምርን ባዩም ጊዜ ለመሳለቅ ይጠራራሉ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 12-16 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

12بَلْ عَجِبْتَ وَيَسْخَرُونَ
ይልቁንም (በማስተባበላቸው) ተደነቅህ፤(ከመደነቅህ) ይሳለቃሉም፡፡
13وَإِذَا ذُكِّرُوا لَا يَذْكُرُونَ
በተገሠጹም ጊዜ አይመለሱም፡፡
14وَإِذَا رَأَوْا آيَةً يَسْتَسْخِرُونَ
ተዓምርን ባዩም ጊዜ ለመሳለቅ ይጠራራሉ፡፡
15وَقَالُوا إِنْ هَٰذَا إِلَّا سِحْرٌ مُّبِينٌ
ይላሉም «ይህ ግልጽ ድግምት እንጂ ሌላ አይደለም፡፡
16أَإِذَا مِتْنَا وَكُنَّا تُرَابًا وَعِظَامًا أَإِنَّا لَمَبْعُوثُونَ
«በሞትንና ዐፈርና አጥንቶችም በኾን ጊዜ እኛ የምንቀሰቀስ ነን?
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
14አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 14

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 14 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ተዓምርን ባዩም ጊዜ ለመሳለቅ ይጠራራሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 14/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 12–16. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers