አስ-ሳፋት · 156/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
أَمْ لَكُمْ سُلْطَانٌ مُّبِينٌ ۝١٥٦
Am lakum sultaanum mubeen
📖 በአማርኛ
ወይስ ለእናንተ ግልጽ አስረጅ አላችሁን?

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 154-158 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

154مَا لَكُمْ كَيْفَ تَحْكُمُونَ
ለእናንተ ምን (አስረጅ) አላችሁ? እንዴት ትፈርዳላችሁ!
155أَفَلَا تَذَكَّرُونَ
አትገነዘቡምን?
156أَمْ لَكُمْ سُلْطَانٌ مُّبِينٌ
ወይስ ለእናንተ ግልጽ አስረጅ አላችሁን?
157فَأْتُوا بِكِتَابِكُمْ إِن كُنتُمْ صَادِقِينَ
«እውነተኞች እንደ ሆናችሁ መጽሐፋችሁን አምጡ» (በላቸው)፡፡
158وَجَعَلُوا بَيْنَهُ وَبَيْنَ الْجِنَّةِ نَسَبًا ۚ وَلَقَدْ عَلِمَتِ الْجِنَّةُ إِنَّهُمْ لَمُحْضَرُونَ
በአላህና በአጋንንት መካከልም ዝምድናን አደረጉ፡፡ አጋንንትም እነርሱ (ይህን ባዮች በእሳት) የሚጣዱ መሆናቸውን በእርግጥ ዐውቀዋል፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
156አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 156

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 156 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ወይስ ለእናንተ ግልጽ አስረጅ አላችሁን?

ሱረቱ አንቀጽ 156/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 154–158. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Wednesday, September 30, 2026

Don't forget us in your sincere prayers