አስ-ሳፋት · 178/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
وَتَوَلَّ عَنْهُمْ حَتَّىٰ حِينٍ ۝١٧٨
Wa tawalla `anhum hattaa heen
📖 በአማርኛ
እነርሱንም እስከ (ጥቂት) ጊዜ ድረስ ተዋቸው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 176-180 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

176أَفَبِعَذَابِنَا يَسْتَعْجِلُونَ
በቅጣታችንም ያቻኩላሉን?
177فَإِذَا نَزَلَ بِسَاحَتِهِمْ فَسَاءَ صَبَاحُ الْمُنذَرِينَ
በቀያቸውም በወረደ ጊዜ የተስፈራሪዎቹ ንጋት ከፋ!
178وَتَوَلَّ عَنْهُمْ حَتَّىٰ حِينٍ
እነርሱንም እስከ (ጥቂት) ጊዜ ድረስ ተዋቸው፡፡
179وَأَبْصِرْ فَسَوْفَ يُبْصِرُونَ
ተመልከትም በእርግጥም ያያሉ፡፡
180سُبْحَانَ رَبِّكَ رَبِّ الْعِزَّةِ عَمَّا يَصِفُونَ
የማሸነፍ ጌታ የሆነው ጌታህ ከሚሉት ሁሉ ጠራ፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
178አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 178

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 178 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እነርሱንም እስከ (ጥቂት) ጊዜ ድረስ ተዋቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 178/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 176–180. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers