አስ-ሳፋት · 179/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
وَأَبْصِرْ فَسَوْفَ يُبْصِرُونَ ۝١٧٩
Wa absir fasawfa yubsiroon
📖 በአማርኛ
ተመልከትም በእርግጥም ያያሉ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 177-181 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

177فَإِذَا نَزَلَ بِسَاحَتِهِمْ فَسَاءَ صَبَاحُ الْمُنذَرِينَ
በቀያቸውም በወረደ ጊዜ የተስፈራሪዎቹ ንጋት ከፋ!
178وَتَوَلَّ عَنْهُمْ حَتَّىٰ حِينٍ
እነርሱንም እስከ (ጥቂት) ጊዜ ድረስ ተዋቸው፡፡
179وَأَبْصِرْ فَسَوْفَ يُبْصِرُونَ
ተመልከትም በእርግጥም ያያሉ፡፡
180سُبْحَانَ رَبِّكَ رَبِّ الْعِزَّةِ عَمَّا يَصِفُونَ
የማሸነፍ ጌታ የሆነው ጌታህ ከሚሉት ሁሉ ጠራ፡፡
181وَسَلَامٌ عَلَى الْمُرْسَلِينَ
በመልክተኞቹም ላይ ሰላም ይኹኑ፤
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
179አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 179

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 179 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ተመልከትም በእርግጥም ያያሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 179/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 177–181. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers