ሳድ · 58/88
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ሳድ
وَآخَرُ مِن شَكْلِهِ أَزْوَاجٌ ۝٥٨
Wa aakharu min shak liheee azwaaj
📖 በአማርኛ
ሌላም ከመሰሉ ዓይነቶች አልሉ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 56-60 — ሱረቱ ሳድ

56جَهَنَّمَ يَصْلَوْنَهَا فَبِئْسَ الْمِهَادُ
የሚገቧት ስትኾን ገሀነም (አለቻቸው)፡፡ ምንጣፊቱም ምንኛ ከፋች፡፡
57هَٰذَا فَلْيَذُوقُوهُ حَمِيمٌ وَغَسَّاقٌ
ይህ (ለከሓዲዎች ነው)፡፡ ይቅመሱትም፡፡ የፈላ ውሃና እዥ ነው፡፡
58وَآخَرُ مِن شَكْلِهِ أَزْوَاجٌ
ሌላም ከመሰሉ ዓይነቶች አልሉ፡፡
59هَٰذَا فَوْجٌ مُّقْتَحِمٌ مَّعَكُمْ ۖ لَا مَرْحَبًا بِهِمْ ۚ إِنَّهُمْ صَالُو النَّارِ
ይህ ከእናንተ ጋር በመጋፈጥ ገቢ ጭፍራ ነው፤ (ይባላሉ)፡፡ ለእነርሱ አይስፋቸው፡፡ እነርሱ እሳትን ገቢዎች ናቸውና (ይላሉ)፡፡
60قَالُوا بَلْ أَنتُمْ لَا مَرْحَبًا بِكُمْ ۖ أَنتُمْ قَدَّمْتُمُوهُ لَنَا ۖ فَبِئْسَ الْقَرَارُ
(ተከታዮቹ) ይላሉ «ይልቁን እናንተ አይስፋችሁ፡፡ እናንተ (ክህደቱን) ለእኛ አቀረባችሁት፡፡ መርጊያይቱም (ገሀነም) ከፋች፡፡»
ሳድቁርአን ማውጫ
88አንቀጽ
MeccanRevelation
58አንቀጽ

ትርጉም — ሳድ 58

ሱረቱ ሳድ አንቀጽ 58 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሌላም ከመሰሉ ዓይነቶች አልሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 58/88 — ሱረቱ ሳድ ص (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ሳድ ስሙ, ሱረቱ ሳድ ትርጉም, ሱረቱ ሳድ mp3, ሱረቱ ሳድ pdf. አንቀጽ 56–60. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers