አን-ነጅም · 44/62
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነጅም
وَأَنَّهُ هُوَ أَمَاتَ وَأَحْيَا ۝٤٤
Wa annahoo huwa amaata wa ahyaa
📖 በአማርኛ
እነሆ እርሱም ገደለ፣ አስነሳም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 42-46 — ሱረቱ አን-ነጅም

42وَأَنَّ إِلَىٰ رَبِّكَ الْمُنتَهَىٰ
መጨረሻውም ወደ ጌታህ ብቻ ነው፡፡
43وَأَنَّهُ هُوَ أَضْحَكَ وَأَبْكَىٰ
እነሆ እርሱም አስሳቀ፣ አስለቀሰም፡፡
44وَأَنَّهُ هُوَ أَمَاتَ وَأَحْيَا
እነሆ እርሱም ገደለ፣ አስነሳም፡፡
45وَأَنَّهُ خَلَقَ الزَّوْجَيْنِ الذَّكَرَ وَالْأُنثَىٰ
እርሱም ሁለቱን ዓይነቶች ወንድንና ሴትን ፈጠረ፡፡
46مِن نُّطْفَةٍ إِذَا تُمْنَىٰ
ከፍትወት ጠብታ (በማህጸን ውስጥ) በምትፈሰስ ጊዜ፡፡
አን-ነጅምቁርአን ማውጫ
62አንቀጽ
MeccanRevelation
44አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነጅም 44

ሱረቱ አን-ነጅም አንቀጽ 44 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እነሆ እርሱም ገደለ፣ አስነሳም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 44/62 — ሱረቱ አን-ነጅም النجم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነጅም ስሙ, ሱረቱ አን-ነጅም ትርጉም, ሱረቱ አን-ነጅም mp3, ሱረቱ አን-ነጅም pdf. አንቀጽ 42–46. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers