አን-ነጅም · 45/62
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነጅም
وَأَنَّهُ خَلَقَ الزَّوْجَيْنِ الذَّكَرَ وَالْأُنثَىٰ ۝٤٥
Wa annahoo khalaqaz zawjainiz zakara wal unsaa
📖 በአማርኛ
እርሱም ሁለቱን ዓይነቶች ወንድንና ሴትን ፈጠረ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 43-47 — ሱረቱ አን-ነጅም

43وَأَنَّهُ هُوَ أَضْحَكَ وَأَبْكَىٰ
እነሆ እርሱም አስሳቀ፣ አስለቀሰም፡፡
44وَأَنَّهُ هُوَ أَمَاتَ وَأَحْيَا
እነሆ እርሱም ገደለ፣ አስነሳም፡፡
45وَأَنَّهُ خَلَقَ الزَّوْجَيْنِ الذَّكَرَ وَالْأُنثَىٰ
እርሱም ሁለቱን ዓይነቶች ወንድንና ሴትን ፈጠረ፡፡
46مِن نُّطْفَةٍ إِذَا تُمْنَىٰ
ከፍትወት ጠብታ (በማህጸን ውስጥ) በምትፈሰስ ጊዜ፡፡
47وَأَنَّ عَلَيْهِ النَّشْأَةَ الْأُخْرَىٰ
የኋለኛይቱም ማስነሳት በእርሱ ላይ ነው፡፡
አን-ነጅምቁርአን ማውጫ
62አንቀጽ
MeccanRevelation
45አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነጅም 45

ሱረቱ አን-ነጅም አንቀጽ 45 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እርሱም ሁለቱን ዓይነቶች ወንድንና ሴትን ፈጠረ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 45/62 — ሱረቱ አን-ነጅም النجم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነጅም ስሙ, ሱረቱ አን-ነጅም ትርጉም, ሱረቱ አን-ነጅም mp3, ሱረቱ አን-ነጅም pdf. አንቀጽ 43–47. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers