አል-ዋቂዐ · 46/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
وَكَانُوا يُصِرُّونَ عَلَى الْحِنثِ الْعَظِيمِ ۝٤٦
Wa kaanoo yusirroona `alal hinsil `azeem
📖 በአማርኛ
በታላቅ ኀጢአትም ላይ ይዘወትሩ ነበሩና፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 44-48 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

44لَّا بَارِدٍ وَلَا كَرِيمٍ
ቀዝቃዛም መልካምም ያልኾነ፡፡
45إِنَّهُمْ كَانُوا قَبْلَ ذَٰلِكَ مُتْرَفِينَ
እነርሱ ከዚህ በፊት ቅምጥሎች ነበሩና፡፡
46وَكَانُوا يُصِرُّونَ عَلَى الْحِنثِ الْعَظِيمِ
በታላቅ ኀጢአትም ላይ ይዘወትሩ ነበሩና፡፡
47وَكَانُوا يَقُولُونَ أَئِذَا مِتْنَا وَكُنَّا تُرَابًا وَعِظَامًا أَإِنَّا لَمَبْعُوثُونَ
ይሉም ነበሩ፡- «በሞትንና ዐፈር፣ ዐጥንቶችም በኾን ጊዜ እኛ በእርግጥ የምንቀሰቀስ ነን?
48أَوَآبَاؤُنَا الْأَوَّلُونَ
«የፊተኞቹ አባቶቻችንም?»
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
46አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 46

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 46 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በታላቅ ኀጢአትም ላይ ይዘወትሩ ነበሩና፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 46/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 44–48. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers