አል-ዋቂዐ · 47/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
وَكَانُوا يَقُولُونَ أَئِذَا مِتْنَا وَكُنَّا تُرَابًا وَعِظَامًا أَإِنَّا لَمَبْعُوثُونَ ۝٤٧
Wa kaanoo yaqooloona a`izaa mitnaa wa kunnaa turaabanw wa izaaman`ainnaa lamab`oosoon
📖 በአማርኛ
ይሉም ነበሩ፡- «በሞትንና ዐፈር፣ ዐጥንቶችም በኾን ጊዜ እኛ በእርግጥ የምንቀሰቀስ ነን?

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 45-49 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

45إِنَّهُمْ كَانُوا قَبْلَ ذَٰلِكَ مُتْرَفِينَ
እነርሱ ከዚህ በፊት ቅምጥሎች ነበሩና፡፡
46وَكَانُوا يُصِرُّونَ عَلَى الْحِنثِ الْعَظِيمِ
በታላቅ ኀጢአትም ላይ ይዘወትሩ ነበሩና፡፡
47وَكَانُوا يَقُولُونَ أَئِذَا مِتْنَا وَكُنَّا تُرَابًا وَعِظَامًا أَإِنَّا لَمَبْعُوثُونَ
ይሉም ነበሩ፡- «በሞትንና ዐፈር፣ ዐጥንቶችም በኾን ጊዜ እኛ በእርግጥ የምንቀሰቀስ ነን?
48أَوَآبَاؤُنَا الْأَوَّلُونَ
«የፊተኞቹ አባቶቻችንም?»
49قُلْ إِنَّ الْأَوَّلِينَ وَالْآخِرِينَ
በላቸው፡- «ፊተኞቹም ኋለኞቹም፡፡
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
47አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 47

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 47 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ይሉም ነበሩ፡- «በሞትንና ዐፈር፣ ዐጥንቶችም በኾን ጊዜ እኛ በእርግጥ የምንቀሰቀስ…

ሱረቱ አንቀጽ 47/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 45–49. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers