አል-ዋቂዐ · 57/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
نَحْنُ خَلَقْنَاكُمْ فَلَوْلَا تُصَدِّقُونَ ۝٥٧
Nahnu khalaqnaakum falaw laa tusaddiqoon
📖 በአማርኛ
እኛ ፈጠርናችሁ አታምኑምን?

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 55-59 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

55فَشَارِبُونَ شُرْبَ الْهِيمِ
«የተጠሙንም ግመሎች አጠጣጥ ብጤ ጠጪዎች ናችሁ፡፡»
56هَٰذَا نُزُلُهُمْ يَوْمَ الدِّينِ
ይህ በፍርዱ ቀን መስተንግዷቸው ነው፡፡
57نَحْنُ خَلَقْنَاكُمْ فَلَوْلَا تُصَدِّقُونَ
እኛ ፈጠርናችሁ አታምኑምን?
58أَفَرَأَيْتُم مَّا تُمْنُونَ
(በማኅፀኖች) የምታፈሱትን አያችሁን?
59أَأَنتُمْ تَخْلُقُونَهُ أَمْ نَحْنُ الْخَالِقُونَ
እናንተ ትፈጥሩታላችሁን? ወይስ እኛ ፈጣሪዎቹን ነን?
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
57አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 57

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 57 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እኛ ፈጠርናችሁ አታምኑምን?

ሱረቱ አንቀጽ 57/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 55–59. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers