አል-ቀላም · 16/52
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቀላም
سَنَسِمُهُ عَلَى الْخُرْطُومِ ۝١٦
Sanasimuhoo `alal khurtoom
📖 በአማርኛ
በአፍንጫው ላይ በእርግጥ (የሚነወርበት) ምልክት እናደርግበታለን፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 14-18 — ሱረቱ አል-ቀላም

14أَن كَانَ ذَا مَالٍ وَبَنِينَ
የገንዘብና የልጆች ባለቤት በመኾኑ (ያስተባብላል)፡፡
15إِذَا تُتْلَىٰ عَلَيْهِ آيَاتُنَا قَالَ أَسَاطِيرُ الْأَوَّلِينَ
በእርሱ ላይ አንቀጾቻችን በሚነበቡ ጊዜ «የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ተረቶች ናቸው» ይላል፡፡
16سَنَسِمُهُ عَلَى الْخُرْطُومِ
በአፍንጫው ላይ በእርግጥ (የሚነወርበት) ምልክት እናደርግበታለን፡፡
17إِنَّا بَلَوْنَاهُمْ كَمَا بَلَوْنَا أَصْحَابَ الْجَنَّةِ إِذْ أَقْسَمُوا لَيَصْرِمُنَّهَا مُصْبِحِينَ
እኛ የአትክልቲቱን ባለቤቶቸ እንደ ሞከርን (የመካን ሰዎች) ሞከርናቸው፡፡ ማልደው (ፍሬዋን) ሊለቅሟት በማሉ ጊዜ፡፡
18وَلَا يَسْتَثْنُونَ
(በመሓላቸው) አያስቀሩምም፡፡
አል-ቀላምቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
16አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቀላም 16

ሱረቱ አል-ቀላም አንቀጽ 16 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በአፍንጫው ላይ በእርግጥ (የሚነወርበት) ምልክት እናደርግበታለን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 16/52 — ሱረቱ አል-ቀላም القلم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቀላም ስሙ, ሱረቱ አል-ቀላም ትርጉም, ሱረቱ አል-ቀላም mp3, ሱረቱ አል-ቀላም pdf. አንቀጽ 14–18. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers