አል-ቀላም · 25/52
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቀላም
وَغَدَوْا عَلَىٰ حَرْدٍ قَادِرِينَ ۝٢٥
Wa ghadaw `alaa hardin qaadireen
📖 በአማርኛ
(ድኾችን) በመከልከልም ላይ (በሐሳባቸው) ቻዮች ኾነው ማለዱ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 23-27 — ሱረቱ አል-ቀላም

23فَانطَلَقُوا وَهُمْ يَتَخَافَتُونَ
እነርሱ የሚንሾካሾኩ ኾነው ኼዱም፡፡
24أَن لَّا يَدْخُلَنَّهَا الْيَوْمَ عَلَيْكُم مِّسْكِينٌ
ዛሬ በእናንተ ላይ ድኻ እንዳይገባት በማለት፡፡
25وَغَدَوْا عَلَىٰ حَرْدٍ قَادِرِينَ
(ድኾችን) በመከልከልም ላይ (በሐሳባቸው) ቻዮች ኾነው ማለዱ፡፡
26فَلَمَّا رَأَوْهَا قَالُوا إِنَّا لَضَالُّونَ
(ተቃጥላ) ባዩዋትም ጊዜ «እኛ በእርግጥ ተሳሳቾች ነን» አሉ፡፡
27بَلْ نَحْنُ مَحْرُومُونَ
«ይልቁንም እኛ የተከለከልን ነን» አሉ፡፡
አል-ቀላምቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
25አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቀላም 25

ሱረቱ አል-ቀላም አንቀጽ 25 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (ድኾችን) በመከልከልም ላይ (በሐሳባቸው) ቻዮች ኾነው ማለዱ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 25/52 — ሱረቱ አል-ቀላም القلم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቀላም ስሙ, ሱረቱ አል-ቀላም ትርጉም, ሱረቱ አል-ቀላም mp3, ሱረቱ አል-ቀላም pdf. አንቀጽ 23–27. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers