አል-ቀላም · 24/52
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቀላም
أَن لَّا يَدْخُلَنَّهَا الْيَوْمَ عَلَيْكُم مِّسْكِينٌ ۝٢٤
Al laa yadkhulannahal yawma `alaikum miskeen
📖 በአማርኛ
ዛሬ በእናንተ ላይ ድኻ እንዳይገባት በማለት፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 22-26 — ሱረቱ አል-ቀላም

22أَنِ اغْدُوا عَلَىٰ حَرْثِكُمْ إِن كُنتُمْ صَارِمِينَ
«ቆራጮች እንደ ኾናችሁ በእርሻቸሁ ላይ ማልዱ» በማለት፡፡
23فَانطَلَقُوا وَهُمْ يَتَخَافَتُونَ
እነርሱ የሚንሾካሾኩ ኾነው ኼዱም፡፡
24أَن لَّا يَدْخُلَنَّهَا الْيَوْمَ عَلَيْكُم مِّسْكِينٌ
ዛሬ በእናንተ ላይ ድኻ እንዳይገባት በማለት፡፡
25وَغَدَوْا عَلَىٰ حَرْدٍ قَادِرِينَ
(ድኾችን) በመከልከልም ላይ (በሐሳባቸው) ቻዮች ኾነው ማለዱ፡፡
26فَلَمَّا رَأَوْهَا قَالُوا إِنَّا لَضَالُّونَ
(ተቃጥላ) ባዩዋትም ጊዜ «እኛ በእርግጥ ተሳሳቾች ነን» አሉ፡፡
አል-ቀላምቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
24አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቀላም 24

ሱረቱ አል-ቀላም አንቀጽ 24 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ዛሬ በእናንተ ላይ ድኻ እንዳይገባት በማለት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 24/52 — ሱረቱ አል-ቀላም القلم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቀላም ስሙ, ሱረቱ አል-ቀላም ትርጉም, ሱረቱ አል-ቀላም mp3, ሱረቱ አል-ቀላም pdf. አንቀጽ 22–26. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers