አል-ሀቅቃ · 20/52
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሀቅቃ
إِنِّي ظَنَنتُ أَنِّي مُلَاقٍ حِسَابِيَهْ ۝٢٠
Innee zannantu annee mulaaqin hisaabiyah
📖 በአማርኛ
«እኔ ምርመራየን የምገናኝ መኾኔን አረጋገጥኩ፤» (ተዘጋጀሁም ይላል)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 18-22 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ

18يَوْمَئِذٍ تُعْرَضُونَ لَا تَخْفَىٰ مِنكُمْ خَافِيَةٌ
በዚያ ቀን ከእናንተ ተደባቂ (ነገሮች) የማይደበቁ ሲኾኑ ትቅቀረባላችሁ፡፡
19فَأَمَّا مَنْ أُوتِيَ كِتَابَهُ بِيَمِينِهِ فَيَقُولُ هَاؤُمُ اقْرَءُوا كِتَابِيَهْ
መጽሐፉን በቀኙ የተሰጠ ሰውማ (ለጓደኞቹ) «እንኩ፤ መጽሐፌን አንብቡ» ይላል፡፡
20إِنِّي ظَنَنتُ أَنِّي مُلَاقٍ حِسَابِيَهْ
«እኔ ምርመራየን የምገናኝ መኾኔን አረጋገጥኩ፤» (ተዘጋጀሁም ይላል)፡፡
21فَهُوَ فِي عِيشَةٍ رَّاضِيَةٍ
እርሱም በተወደደች ኑሮ ውሰጥ ይኾናል፡፡
22فِي جَنَّةٍ عَالِيَةٍ
በከፍተኛይቱ ገነት ውስጥ፡፡
አል-ሀቅቃቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
20አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሀቅቃ 20

ሱረቱ አል-ሀቅቃ አንቀጽ 20 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «እኔ ምርመራየን የምገናኝ መኾኔን አረጋገጥኩ፤» (ተዘጋጀሁም ይላል)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 20/52 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ الحاقة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሀቅቃ ስሙ, ሱረቱ አል-ሀቅቃ ትርጉም, ሱረቱ አል-ሀቅቃ mp3, ሱረቱ አል-ሀቅቃ pdf. አንቀጽ 18–22. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers