አል-ሀቅቃ · 21/52
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሀቅቃ
فَهُوَ فِي عِيشَةٍ رَّاضِيَةٍ ۝٢١
Fahuwa fee `eeshatir raadiyah
📖 በአማርኛ
እርሱም በተወደደች ኑሮ ውሰጥ ይኾናል፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 19-23 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ

19فَأَمَّا مَنْ أُوتِيَ كِتَابَهُ بِيَمِينِهِ فَيَقُولُ هَاؤُمُ اقْرَءُوا كِتَابِيَهْ
መጽሐፉን በቀኙ የተሰጠ ሰውማ (ለጓደኞቹ) «እንኩ፤ መጽሐፌን አንብቡ» ይላል፡፡
20إِنِّي ظَنَنتُ أَنِّي مُلَاقٍ حِسَابِيَهْ
«እኔ ምርመራየን የምገናኝ መኾኔን አረጋገጥኩ፤» (ተዘጋጀሁም ይላል)፡፡
21فَهُوَ فِي عِيشَةٍ رَّاضِيَةٍ
እርሱም በተወደደች ኑሮ ውሰጥ ይኾናል፡፡
22فِي جَنَّةٍ عَالِيَةٍ
በከፍተኛይቱ ገነት ውስጥ፡፡
23قُطُوفُهَا دَانِيَةٌ
ፍሬዎችዋ ቅርቦች የኾኑ፡፡
አል-ሀቅቃቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
21አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሀቅቃ 21

ሱረቱ አል-ሀቅቃ አንቀጽ 21 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እርሱም በተወደደች ኑሮ ውሰጥ ይኾናል፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 21/52 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ الحاقة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሀቅቃ ስሙ, ሱረቱ አል-ሀቅቃ ትርጉም, ሱረቱ አል-ሀቅቃ mp3, ሱረቱ አል-ሀቅቃ pdf. አንቀጽ 19–23. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers