አል-መዓሪጅ · 3/44
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-መዓሪጅ
مِّنَ اللَّهِ ذِي الْمَعَارِجِ ۝٣
Minal laahi zil ma`aarij
📖 በአማርኛ
የ(ሰማያት) መሰላሎች ባለቤት ከኾነው አላህ (መላሽ የለውም)፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 1-5 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ

1سَأَلَ سَائِلٌ بِعَذَابٍ وَاقِعٍ
ወዳቂ ከኾነው ቅጣት ጠያቂ ጠየቀ፡፡
2لِّلْكَافِرِينَ لَيْسَ لَهُ دَافِعٌ
በከሓዲዎች ላይ (ወዳቂ ከኾነው) ለእርሱ መላሽ የለውም፡፡
3مِّنَ اللَّهِ ذِي الْمَعَارِجِ
የ(ሰማያት) መሰላሎች ባለቤት ከኾነው አላህ (መላሽ የለውም)፡፡
4تَعْرُجُ الْمَلَائِكَةُ وَالرُّوحُ إِلَيْهِ فِي يَوْمٍ كَانَ مِقْدَارُهُ خَمْسِينَ أَلْفَ سَنَةٍ
መላእክቱና መንፈሱም ልኩ አምሳ ሺሕ ዓመት በኾነ ቀን ውስጥ ወደእርሱ ያርጋሉ፤ (ይወጣሉ)፡፡
5فَاصْبِرْ صَبْرًا جَمِيلًا
መልካምንም ትዕግስት ታገሥ፡፡
አል-መዓሪጅቁርአን ማውጫ
44አንቀጽ
MeccanRevelation
3አንቀጽ

ትርጉም — አል-መዓሪጅ 3

ሱረቱ አል-መዓሪጅ አንቀጽ 3 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የ(ሰማያት) መሰላሎች ባለቤት ከኾነው አላህ (መላሽ የለውም)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 3/44 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ المعارج (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-መዓሪጅ ስሙ, ሱረቱ አል-መዓሪጅ ትርጉም, ሱረቱ አል-መዓሪጅ mp3, ሱረቱ አል-መዓሪጅ pdf. አንቀጽ 1–5. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers