አል-መዓሪጅ · 4/44
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-መዓሪጅ
تَعْرُجُ الْمَلَائِكَةُ وَالرُّوحُ إِلَيْهِ فِي يَوْمٍ كَانَ مِقْدَارُهُ خَمْسِينَ أَلْفَ سَنَةٍ ۝٤
Ta`rujul malaaa`ikatu war Roohu ilaihi fee yawmin kaana miqdaaruhoo khamseena alfa sanah
📖 በአማርኛ
መላእክቱና መንፈሱም ልኩ አምሳ ሺሕ ዓመት በኾነ ቀን ውስጥ ወደእርሱ ያርጋሉ፤ (ይወጣሉ)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 2-6 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ

2لِّلْكَافِرِينَ لَيْسَ لَهُ دَافِعٌ
በከሓዲዎች ላይ (ወዳቂ ከኾነው) ለእርሱ መላሽ የለውም፡፡
3مِّنَ اللَّهِ ذِي الْمَعَارِجِ
የ(ሰማያት) መሰላሎች ባለቤት ከኾነው አላህ (መላሽ የለውም)፡፡
4تَعْرُجُ الْمَلَائِكَةُ وَالرُّوحُ إِلَيْهِ فِي يَوْمٍ كَانَ مِقْدَارُهُ خَمْسِينَ أَلْفَ سَنَةٍ
መላእክቱና መንፈሱም ልኩ አምሳ ሺሕ ዓመት በኾነ ቀን ውስጥ ወደእርሱ ያርጋሉ፤ (ይወጣሉ)፡፡
5فَاصْبِرْ صَبْرًا جَمِيلًا
መልካምንም ትዕግስት ታገሥ፡፡
6إِنَّهُمْ يَرَوْنَهُ بَعِيدًا
እነርሱ (ያንን ቀን) ሩቅ አድርገው ያዩታል፡፡
አል-መዓሪጅቁርአን ማውጫ
44አንቀጽ
MeccanRevelation
4አንቀጽ

ትርጉም — አል-መዓሪጅ 4

ሱረቱ አል-መዓሪጅ አንቀጽ 4 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : መላእክቱና መንፈሱም ልኩ አምሳ ሺሕ ዓመት በኾነ ቀን ውስጥ ወደእርሱ…

ሱረቱ አንቀጽ 4/44 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ المعارج (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-መዓሪጅ ስሙ, ሱረቱ አል-መዓሪጅ ትርጉም, ሱረቱ አል-መዓሪጅ mp3, ሱረቱ አል-መዓሪጅ pdf. አንቀጽ 2–6. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers