አል-ሙደተሲር · 12/56
ትርጉም ፊደሎች — አል-ሙደተሲር
وَجَعَلْتُ لَهُ مَالًا مَّمْدُودًا ۝١٢
Wa ja`altu lahoo maalam mamdoodaa
📖 በአማርኛ
ለእርሱም የተዘረጋን ገንዘብ (በያይነቱ) ያደረግሁለት፡፡
🎧 ስሙ

📜 አንቀጽ 10-14 — አል-ሙደተሲር

10عَلَى الْكَافِرِينَ غَيْرُ يَسِيرٍ
በከሓዲዎች ላይ ገር ያልኾነ ነው፡፡
11ذَرْنِي وَمَنْ خَلَقْتُ وَحِيدًا
አንድ ኾኖ ከፈጠርኩት ሰው ጋር ተዎኝ (እኔ እበቃሃለሁ)፡፡
12وَجَعَلْتُ لَهُ مَالًا مَّمْدُودًا
ለእርሱም የተዘረጋን ገንዘብ (በያይነቱ) ያደረግሁለት፡፡
13وَبَنِينَ شُهُودًا
(በያደባባዩ) ተገኝዎች የኾኑ ወንዶች ልጆችንም፡፡
14وَمَهَّدتُّ لَهُ تَمْهِيدًا
ለእርሱም (ኑሮውን) መዘርጋትን የዘረጋሁለት (ከኾነ ሰው ገር ተዎኝ)፡፡
አል-ሙደተሲርቁርአን ማውጫ
56አንቀጽ
MeccanRevelation
12አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙደተሲር 12

ሱረቱ አል-ሙደተሲር አንቀጽ 12 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ለእርሱም የተዘረጋን ገንዘብ (በያይነቱ) ያደረግሁለት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 12/56 — አል-ሙደተሲር المدثر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አል-ሙደተሲር ስሙ, አል-ሙደተሲር ትርጉም, አል-ሙደተሲር mp3, አል-ሙደተሲር pdf. አንቀጽ 10–14. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers