አል-ሙደተሲር · 13/56
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙደተሲር
وَبَنِينَ شُهُودًا ۝١٣
Wa baneena shuhoodaa
📖 በአማርኛ
(በያደባባዩ) ተገኝዎች የኾኑ ወንዶች ልጆችንም፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 11-15 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር

11ذَرْنِي وَمَنْ خَلَقْتُ وَحِيدًا
አንድ ኾኖ ከፈጠርኩት ሰው ጋር ተዎኝ (እኔ እበቃሃለሁ)፡፡
12وَجَعَلْتُ لَهُ مَالًا مَّمْدُودًا
ለእርሱም የተዘረጋን ገንዘብ (በያይነቱ) ያደረግሁለት፡፡
13وَبَنِينَ شُهُودًا
(በያደባባዩ) ተገኝዎች የኾኑ ወንዶች ልጆችንም፡፡
14وَمَهَّدتُّ لَهُ تَمْهِيدًا
ለእርሱም (ኑሮውን) መዘርጋትን የዘረጋሁለት (ከኾነ ሰው ገር ተዎኝ)፡፡
15ثُمَّ يَطْمَعُ أَنْ أَزِيدَ
ከዚያም ልጨምርለት ይከጅላል፡፡
አል-ሙደተሲርቁርአን ማውጫ
56አንቀጽ
MeccanRevelation
13አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙደተሲር 13

ሱረቱ አል-ሙደተሲር አንቀጽ 13 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (በያደባባዩ) ተገኝዎች የኾኑ ወንዶች ልጆችንም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 13/56 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር المدثر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙደተሲር ስሙ, ሱረቱ አል-ሙደተሲር ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙደተሲር mp3, ሱረቱ አል-ሙደተሲር pdf. አንቀጽ 11–15. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers