አል-ሙደተሲር · 16/56
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙደተሲር
كَلَّا ۖ إِنَّهُ كَانَ لِآيَاتِنَا عَنِيدًا ۝١٦
Kallaaa innahoo kaana li Aayaatinaa `aneedaa
📖 በአማርኛ
ይከልከል፤ እርሱ ለአንቀጾቻችን በእርግጥ ተቃዋሚ ነበር፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 14-18 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር

14وَمَهَّدتُّ لَهُ تَمْهِيدًا
ለእርሱም (ኑሮውን) መዘርጋትን የዘረጋሁለት (ከኾነ ሰው ገር ተዎኝ)፡፡
15ثُمَّ يَطْمَعُ أَنْ أَزِيدَ
ከዚያም ልጨምርለት ይከጅላል፡፡
16كَلَّا ۖ إِنَّهُ كَانَ لِآيَاتِنَا عَنِيدًا
ይከልከል፤ እርሱ ለአንቀጾቻችን በእርግጥ ተቃዋሚ ነበር፡፡
17سَأُرْهِقُهُ صَعُودًا
በእርግጥ ችግርን አስገድደዋለሁ፡፡
18إِنَّهُ فَكَّرَ وَقَدَّرَ
እርሱ (በቁርኣን ነገር) ሐሰበ፤ ገመተም፡፡
አል-ሙደተሲርቁርአን ማውጫ
56አንቀጽ
MeccanRevelation
16አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙደተሲር 16

ሱረቱ አል-ሙደተሲር አንቀጽ 16 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ይከልከል፤ እርሱ ለአንቀጾቻችን በእርግጥ ተቃዋሚ ነበር፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 16/56 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር المدثر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙደተሲር ስሙ, ሱረቱ አል-ሙደተሲር ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙደተሲር mp3, ሱረቱ አል-ሙደተሲር pdf. አንቀጽ 14–18. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers