አል-ሙደተሲር · 32/56
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙደተሲር
كَلَّا وَالْقَمَرِ ۝٣٢
Kallaa walqamar
📖 በአማርኛ
(ከክህደት) ይከልከሉ፡፡ በጨረቃ እምላለሁ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 30-34 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር

30عَلَيْهَا تِسْعَةَ عَشَرَ
በእርሷም ላይ አሥራ ዘጠኝ (ዘበኞች) አሉባት፡፡
31وَمَا جَعَلْنَا أَصْحَابَ النَّارِ إِلَّا مَلَائِكَةً ۙ وَمَا جَعَلْنَا عِدَّتَهُمْ إِلَّا فِتْنَةً لِّلَّذِينَ كَفَرُوا لِيَسْتَيْقِنَ الَّذِينَ أُوتُوا الْكِتَابَ وَيَزْدَادَ الَّذِينَ آمَنُوا إِيمَانًا ۙ وَلَا يَرْتَابَ الَّذِينَ أُوتُوا الْكِتَابَ وَالْمُؤْمِنُونَ ۙ وَلِيَقُولَ الَّذِينَ فِي قُلُوبِهِم مَّرَضٌ وَالْكَافِرُونَ مَاذَا أَرَادَ اللَّهُ بِهَٰذَا مَثَلًا ۚ كَذَٰلِكَ يُضِلُّ اللَّهُ مَن يَشَاءُ وَيَهْدِي مَن يَشَاءُ ۚ وَمَا يَعْلَمُ جُنُودَ رَبِّكَ إِلَّا هُوَ ۚ وَمَا هِيَ إِلَّا ذِكْرَىٰ لِلْبَشَرِ
የእሳትንም ዘበኞች መላእክት እንጅ ሌላ አላደረግንም፡፡ ቁጥራቸውንም ለእነዚያ ለካዱት መፈተኛ እንጅ አላደረግንም፡፡ እነዚያ መጽሐፍን የተሰጡት እንዲያረጋግጡ፣ እነዚያም ያመኑት እምነትን እንዲጨምሩ፣ እነዚያም መጽሐፍን የተሰጡትና ምእምናኖቹ እንዳይጠራጠሩ፣ እነዚያም በልቦቻቸው ውስጥ በሽታ ያለባቸው (መናፍቃን)፣ ከሓዲዎችም አላህ በዚህ (ቁጥር) ምን ምሳሌ ሽቷል? እንዲሉ (እንጅ አላደረግንም)፡፡ እንደዚሁ አላህ የሚሻውን ያጠምማል፡፡ የሚሻውንም ያቀናል፡፡ የጌታህንም ሰራዊት (ልክ) ከርሱ በቀር ማንም አያውቅም፡፡ እርሷም (የሰቀር እሳት) ለሰዎች መገሰጫ እንጅ ሌላ አይደለችም፡፡
32كَلَّا وَالْقَمَرِ
(ከክህደት) ይከልከሉ፡፡ በጨረቃ እምላለሁ፡፡
33وَاللَّيْلِ إِذْ أَدْبَرَ
በሌሊቱም በኼደ ጊዜ፡፡
34وَالصُّبْحِ إِذَا أَسْفَرَ
በንጋቱም ባበራ ጊዜ፡፡
አል-ሙደተሲርቁርአን ማውጫ
56አንቀጽ
MeccanRevelation
32አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙደተሲር 32

ሱረቱ አል-ሙደተሲር አንቀጽ 32 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (ከክህደት) ይከልከሉ፡፡ በጨረቃ እምላለሁ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 32/56 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር المدثر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙደተሲር ስሙ, ሱረቱ አል-ሙደተሲር ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙደተሲር mp3, ሱረቱ አል-ሙደተሲር pdf. አንቀጽ 30–34. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers