አል-ቂያማ · 40/40
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቂያማ
أَلَيْسَ ذَٰلِكَ بِقَادِرٍ عَلَىٰ أَن يُحْيِيَ الْمَوْتَىٰ ۝٤٠
Alaisa zaalika biqaadirin `alaaa any yuhyiyal mawtaa
📖 በአማርኛ
ይህ (ጌታ) ሙታንን ሕያው በማድረግ ላይ ቻይ አይደለምን?

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 38-40 — ሱረቱ አል-ቂያማ

38ثُمَّ كَانَ عَلَقَةً فَخَلَقَ فَسَوَّىٰ
ከዚያም የረጋ ደም ኾነ (አላህ ሰው አድርጎ) ፈጠረውም፡፡ አስተካከለውም፡፡
39فَجَعَلَ مِنْهُ الزَّوْجَيْنِ الذَّكَرَ وَالْأُنثَىٰ
ከእርሱም ሁለት ዓይነቶችን ወንድና ሴትን አደረገ፡፡
40أَلَيْسَ ذَٰلِكَ بِقَادِرٍ عَلَىٰ أَن يُحْيِيَ الْمَوْتَىٰ
ይህ (ጌታ) ሙታንን ሕያው በማድረግ ላይ ቻይ አይደለምን?
አል-ቂያማቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
40አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቂያማ 40

ሱረቱ አል-ቂያማ አንቀጽ 40 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ይህ (ጌታ) ሙታንን ሕያው በማድረግ ላይ ቻይ አይደለምን?

ሱረቱ አንቀጽ 40/40 — ሱረቱ አል-ቂያማ القيامة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቂያማ ስሙ, ሱረቱ አል-ቂያማ ትርጉም, ሱረቱ አል-ቂያማ mp3, ሱረቱ አል-ቂያማ pdf. አንቀጽ 38–40. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers