አን-ነበእ · 36/40
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነበእ
جَزَاءً مِّن رَّبِّكَ عَطَاءً حِسَابًا ۝٣٦
Jazaa-am mir-rabbika ataa-an hisaaba
📖 በአማርኛ
ከጌታህ የኾነን ምንዳ በቂ ስጦታን (ተሰጡ)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 34-38 — ሱረቱ አን-ነበእ

34وَكَأْسًا دِهَاقًا
የተሞሉ ብርጭቆዎችም፡፡
35لَّا يَسْمَعُونَ فِيهَا لَغْوًا وَلَا كِذَّابًا
በውስጧ ትርፍ ቃልንም ማስዋሸትንም አይሰሙም፡፡
36جَزَاءً مِّن رَّبِّكَ عَطَاءً حِسَابًا
ከጌታህ የኾነን ምንዳ በቂ ስጦታን (ተሰጡ)፡፡
37رَّبِّ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَمَا بَيْنَهُمَا الرَّحْمَٰنِ ۖ لَا يَمْلِكُونَ مِنْهُ خِطَابًا
የሰማያትና የምድር በመካከላቸውም ያለው ሁሉ ጌታ በጣም አዛኝ ከኾነው (ተመነዱ)፡፡ ከእርሱ ጋር መነጋገርን አይችሉም፡፡
38يَوْمَ يَقُومُ الرُّوحُ وَالْمَلَائِكَةُ صَفًّا ۖ لَّا يَتَكَلَّمُونَ إِلَّا مَنْ أَذِنَ لَهُ الرَّحْمَٰنُ وَقَالَ صَوَابًا
መንፈሱ (ጂብሪል) መላእክቶቹም የተሰለፉ ኾነው በሚቆሙ ቀን አል-ረሕማን ለእርሱ የፈቀደለትና ትክክለኛን ቃል ያለ ሰው ቢኾን እንጅ (መነጋገርን አይችሉም)፡፡
አን-ነበእቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
36አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነበእ 36

ሱረቱ አን-ነበእ አንቀጽ 36 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከጌታህ የኾነን ምንዳ በቂ ስጦታን (ተሰጡ)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 36/40 — ሱረቱ አን-ነበእ النبأ (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነበእ ስሙ, ሱረቱ አን-ነበእ ትርጉም, ሱረቱ አን-ነበእ mp3, ሱረቱ አን-ነበእ pdf. አንቀጽ 34–38. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers