አን-ናዚዓት · 10/46
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ናዚዓት
يَقُولُونَ أَإِنَّا لَمَرْدُودُونَ فِي الْحَافِرَةِ ۝١٠
Ya qoo loona a-inna lamar doo doona fil haafirah
📖 በአማርኛ
«እኛ ወደ መጀመሪያይቱ ኹነታ ተመላሾች ነን?» ይላሉ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 8-12 — ሱረቱ አን-ናዚዓት

8قُلُوبٌ يَوْمَئِذٍ وَاجِفَةٌ
በዚያ ቀን ልቦች ተሸባሪዎች ናቸው፡፡
9أَبْصَارُهَا خَاشِعَةٌ
ዓይኖቻቸው ተዋራጆች (አቀርቃሪዎች) ናቸው፡፡
10يَقُولُونَ أَإِنَّا لَمَرْدُودُونَ فِي الْحَافِرَةِ
«እኛ ወደ መጀመሪያይቱ ኹነታ ተመላሾች ነን?» ይላሉ፡፡
11أَإِذَا كُنَّا عِظَامًا نَّخِرَةً
«የበሰበሱ አጥንቶች በኾን ጊዜ (እንቀሰቀሳለን?)»
12قَالُوا تِلْكَ إِذًا كَرَّةٌ خَاسِرَةٌ
«ይህቺ ያን ጊዜ ባለ ከሳራ መመለስ ናት» ይላሉ፡፡
አን-ናዚዓትቁርአን ማውጫ
46አንቀጽ
MeccanRevelation
10አንቀጽ

ትርጉም — አን-ናዚዓት 10

ሱረቱ አን-ናዚዓት አንቀጽ 10 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «እኛ ወደ መጀመሪያይቱ ኹነታ ተመላሾች ነን?» ይላሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 10/46 — ሱረቱ አን-ናዚዓት النازعات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ናዚዓት ስሙ, ሱረቱ አን-ናዚዓት ትርጉም, ሱረቱ አን-ናዚዓት mp3, ሱረቱ አን-ናዚዓት pdf. አንቀጽ 8–12. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers