አን-ናዚዓት · 27/46
ትርጉም ፊደሎች — አን-ናዚዓት
أَأَنتُمْ أَشَدُّ خَلْقًا أَمِ السَّمَاءُ ۚ بَنَاهَا ۝٢٧
A-antum a shaddu khalqan amis samaa-u banaaha
📖 በአማርኛ
ባፈጣጠር እናንተ ይበልጥ የበረታችሁ ናችሁን? ወይንስ ሰማይ? (አላህ) ገነባት፡፡
🎧 ስሙ

📜 አንቀጽ 25-29 — አን-ናዚዓት

25فَأَخَذَهُ اللَّهُ نَكَالَ الْآخِرَةِ وَالْأُولَىٰ
አላህም በኋለኛይቱና በፊተኛይቱ (ቃል) ቅጣት ያዘው፡፡
26إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَعِبْرَةً لِّمَن يَخْشَىٰ
በዚህ ውስጥ ለሚፈራ ሰው በእርግጥ መገምገሚያ አለበት፡፡
27أَأَنتُمْ أَشَدُّ خَلْقًا أَمِ السَّمَاءُ ۚ بَنَاهَا
ባፈጣጠር እናንተ ይበልጥ የበረታችሁ ናችሁን? ወይንስ ሰማይ? (አላህ) ገነባት፡፡
28رَفَعَ سَمْكَهَا فَسَوَّاهَا
ከፍታዋን አጓነ፤ አስተካከላትም፡፡
29وَأَغْطَشَ لَيْلَهَا وَأَخْرَجَ ضُحَاهَا
ሌሊቷንም አጨለመ፡፡ ቀንዋንም ገለጸ፡፡
አን-ናዚዓትቁርአን ማውጫ
46አንቀጽ
MeccanRevelation
27አንቀጽ

ትርጉም — አን-ናዚዓት 27

ሱረቱ አን-ናዚዓት አንቀጽ 27 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ባፈጣጠር እናንተ ይበልጥ የበረታችሁ ናችሁን? ወይንስ ሰማይ? (አላህ) ገነባት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 27/46 — አን-ናዚዓት النازعات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አን-ናዚዓት ስሙ, አን-ናዚዓት ትርጉም, አን-ናዚዓት mp3, አን-ናዚዓት pdf. አንቀጽ 25–29. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers