አን-ናዚዓት · 29/46
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ናዚዓት
وَأَغْطَشَ لَيْلَهَا وَأَخْرَجَ ضُحَاهَا ۝٢٩
Wa aghtasha lailaha wa akhraja duhaaha
📖 በአማርኛ
ሌሊቷንም አጨለመ፡፡ ቀንዋንም ገለጸ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 27-31 — ሱረቱ አን-ናዚዓት

27أَأَنتُمْ أَشَدُّ خَلْقًا أَمِ السَّمَاءُ ۚ بَنَاهَا
ባፈጣጠር እናንተ ይበልጥ የበረታችሁ ናችሁን? ወይንስ ሰማይ? (አላህ) ገነባት፡፡
28رَفَعَ سَمْكَهَا فَسَوَّاهَا
ከፍታዋን አጓነ፤ አስተካከላትም፡፡
29وَأَغْطَشَ لَيْلَهَا وَأَخْرَجَ ضُحَاهَا
ሌሊቷንም አጨለመ፡፡ ቀንዋንም ገለጸ፡፡
30وَالْأَرْضَ بَعْدَ ذَٰلِكَ دَحَاهَا
ምድርንም ከዚህ በኋላ ዘረጋት፡፡
31أَخْرَجَ مِنْهَا مَاءَهَا وَمَرْعَاهَا
ውሃዋንና ግጦሿን ከእርሷ አወጣ፡፡
አን-ናዚዓትቁርአን ማውጫ
46አንቀጽ
MeccanRevelation
29አንቀጽ

ትርጉም — አን-ናዚዓት 29

ሱረቱ አን-ናዚዓት አንቀጽ 29 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሌሊቷንም አጨለመ፡፡ ቀንዋንም ገለጸ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 29/46 — ሱረቱ አን-ናዚዓት النازعات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ናዚዓት ስሙ, ሱረቱ አን-ናዚዓት ትርጉም, ሱረቱ አን-ናዚዓት mp3, ሱረቱ አን-ናዚዓት pdf. አንቀጽ 27–31. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers