ዐበሰ · 27/42
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ዐበሰ
فَأَنبَتْنَا فِيهَا حَبًّا ۝٢٧
Fa ambatna feeha habba
📖 በአማርኛ
በውስጧም እኽልን ያበቀልን፤

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 25-29 — ሱረቱ ዐበሰ

25أَنَّا صَبَبْنَا الْمَاءَ صَبًّا
እኛ ውሃን ማንቧቧትን ያንቧቧን መኾናችንን፡፡
26ثُمَّ شَقَقْنَا الْأَرْضَ شَقًّا
ከዚያም ምድርን (በደካማ ቡቃያ) መሰንጠቅን የሰነጠቅን፤
27فَأَنبَتْنَا فِيهَا حَبًّا
በውስጧም እኽልን ያበቀልን፤
28وَعِنَبًا وَقَضْبًا
ወይንንም፤ እርጥብ ያበቀልን፤
29وَزَيْتُونًا وَنَخْلًا
የዘይት ወይራንም ዘንባባንም፤
ዐበሰቁርአን ማውጫ
42አንቀጽ
MeccanRevelation
27አንቀጽ

ትርጉም — ዐበሰ 27

ሱረቱ ዐበሰ አንቀጽ 27 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በውስጧም እኽልን ያበቀልን፤

ሱረቱ አንቀጽ 27/42 — ሱረቱ ዐበሰ عبس (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ዐበሰ ስሙ, ሱረቱ ዐበሰ ትርጉም, ሱረቱ ዐበሰ mp3, ሱረቱ ዐበሰ pdf. አንቀጽ 25–29. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers