አል-ኢንፊጣር · 5/19
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ኢንፊጣር
عَلِمَتْ نَفْسٌ مَّا قَدَّمَتْ وَأَخَّرَتْ ۝٥
Alimat nafsum maa qaddamat wa akhkharat
📖 በአማርኛ
ማንኛይቱም ነፍስ ያስቀደመችውንና ያቆየችውን ታውቃለች፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 3-7 — ሱረቱ አል-ኢንፊጣር

3وَإِذَا الْبِحَارُ فُجِّرَتْ
ባሕሮችም በተከፈቱና በተደበላለቁ ጊዜ፤
4وَإِذَا الْقُبُورُ بُعْثِرَتْ
መቃብሮችም በተገለባበጡና (ሙታን) በተነሱ ጊዜ፤
5عَلِمَتْ نَفْسٌ مَّا قَدَّمَتْ وَأَخَّرَتْ
ማንኛይቱም ነፍስ ያስቀደመችውንና ያቆየችውን ታውቃለች፡፡
6يَا أَيُّهَا الْإِنسَانُ مَا غَرَّكَ بِرَبِّكَ الْكَرِيمِ
አንተ ሰው ሆይ! በቸሩ ጌታህ ምን አታለለህ?
7الَّذِي خَلَقَكَ فَسَوَّاكَ فَعَدَلَكَ
በዚያ በፈጠረህ አካለ ሙሉም ባደረገህ ባስተካከለህም፡፡
አል-ኢንፊጣርቁርአን ማውጫ
19አንቀጽ
MeccanRevelation
5አንቀጽ

ትርጉም — አል-ኢንፊጣር 5

ሱረቱ አል-ኢንፊጣር አንቀጽ 5 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ማንኛይቱም ነፍስ ያስቀደመችውንና ያቆየችውን ታውቃለች፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 5/19 — ሱረቱ አል-ኢንፊጣር الإنفطار (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ኢንፊጣር ስሙ, ሱረቱ አል-ኢንፊጣር ትርጉም, ሱረቱ አል-ኢንፊጣር mp3, ሱረቱ አል-ኢንፊጣር pdf. አንቀጽ 3–7. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers