አል-ኢንፊጣር · 6/19
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ኢንፊጣር
يَا أَيُّهَا الْإِنسَانُ مَا غَرَّكَ بِرَبِّكَ الْكَرِيمِ ۝٦
Yaaa ayyuhal insaaanu maa gharraka bi Rabbikal kareem
📖 በአማርኛ
አንተ ሰው ሆይ! በቸሩ ጌታህ ምን አታለለህ?

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 4-8 — ሱረቱ አል-ኢንፊጣር

4وَإِذَا الْقُبُورُ بُعْثِرَتْ
መቃብሮችም በተገለባበጡና (ሙታን) በተነሱ ጊዜ፤
5عَلِمَتْ نَفْسٌ مَّا قَدَّمَتْ وَأَخَّرَتْ
ማንኛይቱም ነፍስ ያስቀደመችውንና ያቆየችውን ታውቃለች፡፡
6يَا أَيُّهَا الْإِنسَانُ مَا غَرَّكَ بِرَبِّكَ الْكَرِيمِ
አንተ ሰው ሆይ! በቸሩ ጌታህ ምን አታለለህ?
7الَّذِي خَلَقَكَ فَسَوَّاكَ فَعَدَلَكَ
በዚያ በፈጠረህ አካለ ሙሉም ባደረገህ ባስተካከለህም፡፡
8فِي أَيِّ صُورَةٍ مَّا شَاءَ رَكَّبَكَ
በማንኛውም በሻው ቅርፅ በገጣጠመህ (ጌታህ ምን አታለለህ)፡፡
አል-ኢንፊጣርቁርአን ማውጫ
19አንቀጽ
MeccanRevelation
6አንቀጽ

ትርጉም — አል-ኢንፊጣር 6

ሱረቱ አል-ኢንፊጣር አንቀጽ 6 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : አንተ ሰው ሆይ! በቸሩ ጌታህ ምን አታለለህ?

ሱረቱ አንቀጽ 6/19 — ሱረቱ አል-ኢንፊጣር الإنفطار (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ኢንፊጣር ስሙ, ሱረቱ አል-ኢንፊጣር ትርጉም, ሱረቱ አል-ኢንፊጣር mp3, ሱረቱ አል-ኢንፊጣር pdf. አንቀጽ 4–8. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers