አል-ቡሩጅ · 20/22
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቡሩጅ
وَاللَّهُ مِن وَرَائِهِم مُّحِيطٌ ۝٢٠
Wallaahu minw waraaa`ihim muheet
📖 በአማርኛ
አላህም በዙሪያቸው (በዕውቀቱ) ከባቢ ነው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 18-22 — ሱረቱ አል-ቡሩጅ

18فِرْعَوْنَ وَثَمُودَ
የፈርዖንና የሰሙድ፤ (ወሬ)፡፡
19بَلِ الَّذِينَ كَفَرُوا فِي تَكْذِيبٍ
በእውነቱ እነዚያ የካዱት በማስተባበል ውስጥ ናቸው፡፡
20وَاللَّهُ مِن وَرَائِهِم مُّحِيطٌ
አላህም በዙሪያቸው (በዕውቀቱ) ከባቢ ነው፡፡
21بَلْ هُوَ قُرْآنٌ مَّجِيدٌ
ይልቁንም እርሱ የከበረ ቁርኣን ነው፡፡
22فِي لَوْحٍ مَّحْفُوظٍ
የተጠበቀ በኾነ ሰሌዳ ውስጥ ነው፡፡
አል-ቡሩጅቁርአን ማውጫ
22አንቀጽ
MeccanRevelation
20አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቡሩጅ 20

ሱረቱ አል-ቡሩጅ አንቀጽ 20 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : አላህም በዙሪያቸው (በዕውቀቱ) ከባቢ ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 20/22 — ሱረቱ አል-ቡሩጅ البروج (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቡሩጅ ስሙ, ሱረቱ አል-ቡሩጅ ትርጉም, ሱረቱ አል-ቡሩጅ mp3, ሱረቱ አል-ቡሩጅ pdf. አንቀጽ 18–22. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers