አል-ፈጅር · 18/30
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ፈጅር
وَلَا تَحَاضُّونَ عَلَىٰ طَعَامِ الْمِسْكِينِ ۝١٨
Wa laa tahaaaddoona `alaata`aamil miskeen
📖 በአማርኛ
ድኻንም በማብላት ላይ አትታዘዙም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 16-20 — ሱረቱ አል-ፈጅር

16وَأَمَّا إِذَا مَا ابْتَلَاهُ فَقَدَرَ عَلَيْهِ رِزْقَهُ فَيَقُولُ رَبِّي أَهَانَنِ
በሞከረውና በእርሱ ላይ ሲሳዩን ባጠበበ ጊዜማ «ጌታዬ አሳነሰኝ» ይላል፡፡
17كَلَّا ۖ بَل لَّا تُكْرِمُونَ الْيَتِيمَ
ይከልከል፤ ይልቁንም የቲምን አታከብሩም፡፡
18وَلَا تَحَاضُّونَ عَلَىٰ طَعَامِ الْمِسْكِينِ
ድኻንም በማብላት ላይ አትታዘዙም፡፡
19وَتَأْكُلُونَ التُّرَاثَ أَكْلًا لَّمًّا
የውርስንም ገንዘብ የመሰብሰብን አበላል ትበላላችሁ፡፡
20وَتُحِبُّونَ الْمَالَ حُبًّا جَمًّا
ገንዘብንም ብዙን መውደድ ትወዳላችሁ፡፡
አል-ፈጅርቁርአን ማውጫ
30አንቀጽ
MeccanRevelation
18አንቀጽ

ትርጉም — አል-ፈጅር 18

ሱረቱ አል-ፈጅር አንቀጽ 18 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ድኻንም በማብላት ላይ አትታዘዙም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 18/30 — ሱረቱ አል-ፈጅር الفجر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ፈጅር ስሙ, ሱረቱ አል-ፈጅር ትርጉም, ሱረቱ አል-ፈጅር mp3, ሱረቱ አል-ፈጅር pdf. አንቀጽ 16–20. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers