ማርያም · 88/98
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ማርያም
وَقَالُوا اتَّخَذَ الرَّحْمَٰنُ وَلَدًا ۝٨٨
Wa qaalut takhazar Rahmaanu waladaa
📖 በአማርኛ
«አልረሕማንም ልጅን ያዘ (ወለደ)» አሉ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 86-90 — ሱረቱ ማርያም

86وَنَسُوقُ الْمُجْرِمِينَ إِلَىٰ جَهَنَّمَ وِرْدًا
ከሓዲዎችንም የተጠሙ ኾነው ወደ ገሀነም የምንነዳበትን (ቀን አስታውስ)፡፡
87لَّا يَمْلِكُونَ الشَّفَاعَةَ إِلَّا مَنِ اتَّخَذَ عِندَ الرَّحْمَٰنِ عَهْدًا
አልረሕማን ዘንድ ቃል ኪዳንን የያዘ ሰው ቢኾን እንጂ ማማለድን አይችሉም፡፡
88وَقَالُوا اتَّخَذَ الرَّحْمَٰنُ وَلَدًا
«አልረሕማንም ልጅን ያዘ (ወለደ)» አሉ፡፡
89لَّقَدْ جِئْتُمْ شَيْئًا إِدًّا
ከባድ መጥፎን ነገር በእርግጥ አመጣችሁ፡፡
90تَكَادُ السَّمَاوَاتُ يَتَفَطَّرْنَ مِنْهُ وَتَنشَقُّ الْأَرْضُ وَتَخِرُّ الْجِبَالُ هَدًّا
ከእርሱ (ከንግግራቸው) ሰማያት ሊቀደዱ፣ ምድርም ልትሰነጠቅ፣ ጋራዎችም ተንደው ሊወድቁ ይቃረባሉ፡፡
ማርያምቁርአን ማውጫ
98አንቀጽ
MeccanRevelation
88አንቀጽ

ትርጉም — ማርያም 88

ሱረቱ ማርያም አንቀጽ 88 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «አልረሕማንም ልጅን ያዘ (ወለደ)» አሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 88/98 — ሱረቱ ማርያም مريم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ማርያም ስሙ, ሱረቱ ማርያም ትርጉም, ሱረቱ ማርያም mp3, ሱረቱ ማርያም pdf. አንቀጽ 86–90. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers