ማርያም · 89/98
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ማርያም
لَّقَدْ جِئْتُمْ شَيْئًا إِدًّا ۝٨٩
Laqad ji`tum shai`an iddaa
📖 በአማርኛ
ከባድ መጥፎን ነገር በእርግጥ አመጣችሁ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 87-91 — ሱረቱ ማርያም

87لَّا يَمْلِكُونَ الشَّفَاعَةَ إِلَّا مَنِ اتَّخَذَ عِندَ الرَّحْمَٰنِ عَهْدًا
አልረሕማን ዘንድ ቃል ኪዳንን የያዘ ሰው ቢኾን እንጂ ማማለድን አይችሉም፡፡
88وَقَالُوا اتَّخَذَ الرَّحْمَٰنُ وَلَدًا
«አልረሕማንም ልጅን ያዘ (ወለደ)» አሉ፡፡
89لَّقَدْ جِئْتُمْ شَيْئًا إِدًّا
ከባድ መጥፎን ነገር በእርግጥ አመጣችሁ፡፡
90تَكَادُ السَّمَاوَاتُ يَتَفَطَّرْنَ مِنْهُ وَتَنشَقُّ الْأَرْضُ وَتَخِرُّ الْجِبَالُ هَدًّا
ከእርሱ (ከንግግራቸው) ሰማያት ሊቀደዱ፣ ምድርም ልትሰነጠቅ፣ ጋራዎችም ተንደው ሊወድቁ ይቃረባሉ፡፡
91أَن دَعَوْا لِلرَّحْمَٰنِ وَلَدًا
ለአልረሕማን ልጅ አልለው ስለአሉ፡፡
ማርያምቁርአን ማውጫ
98አንቀጽ
MeccanRevelation
89አንቀጽ

ትርጉም — ማርያም 89

ሱረቱ ማርያም አንቀጽ 89 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከባድ መጥፎን ነገር በእርግጥ አመጣችሁ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 89/98 — ሱረቱ ማርያም مريم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ማርያም ስሙ, ሱረቱ ማርያም ትርጉም, ሱረቱ ማርያም mp3, ሱረቱ ማርያም pdf. አንቀጽ 87–91. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers