አል-ሙእሚኑን · 6/118
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙእሚኑን
إِلَّا عَلَىٰ أَزْوَاجِهِمْ أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُهُمْ فَإِنَّهُمْ غَيْرُ مَلُومِينَ ۝٦
Illaa `alaaa azwaajihim aw maa malakat aimaanuhum fa innahum ghairu maloomeen
📖 በአማርኛ
በሚስቶቻቸው ወይም እጆቻቸው በያዟቸው (ባሪያዎች) ላይ ሲቀር፡፡ እነርሱ (በነዚህ) የማይወቀሱ ናቸውና፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 4-8 — ሱረቱ አል-ሙእሚኑን

4وَالَّذِينَ هُمْ لِلزَّكَاةِ فَاعِلُونَ
እነዚያም እነርሱ ዘካን ሰጭዎች፡፡
5وَالَّذِينَ هُمْ لِفُرُوجِهِمْ حَافِظُونَ
እነዚያም እነርሱ ብልቶቻቸውን ጠባቂዎች የሆኑት (አገኙ)፡፡
6إِلَّا عَلَىٰ أَزْوَاجِهِمْ أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُهُمْ فَإِنَّهُمْ غَيْرُ مَلُومِينَ
በሚስቶቻቸው ወይም እጆቻቸው በያዟቸው (ባሪያዎች) ላይ ሲቀር፡፡ እነርሱ (በነዚህ) የማይወቀሱ ናቸውና፡፡
7فَمَنِ ابْتَغَىٰ وَرَاءَ ذَٰلِكَ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْعَادُونَ
ከዚህም ወዲያ የፈለጉ ሰዎች እነዚያ እነርሱ ወሰን አላፊዎች ናቸው፡፡
8وَالَّذِينَ هُمْ لِأَمَانَاتِهِمْ وَعَهْدِهِمْ رَاعُونَ
እነዚያም እነርሱ ለአደራዎቻቸውና ለቃል ኪዳናቸው ጠባቂዎች፡፡
አል-ሙእሚኑንቁርአን ማውጫ
118አንቀጽ
MeccanRevelation
6አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙእሚኑን 6

ሱረቱ አል-ሙእሚኑን አንቀጽ 6 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በሚስቶቻቸው ወይም እጆቻቸው በያዟቸው (ባሪያዎች) ላይ ሲቀር፡፡ እነርሱ (በነዚህ) የማይወቀሱ…

ሱረቱ አንቀጽ 6/118 — ሱረቱ አል-ሙእሚኑን المؤمنون (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙእሚኑን ስሙ, ሱረቱ አል-ሙእሚኑን ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙእሚኑን mp3, ሱረቱ አል-ሙእሚኑን pdf. አንቀጽ 4–8. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers