አሽ-ሹዐራ · 134/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
وَجَنَّاتٍ وَعُيُونٍ ۝١٣٤
Wa jannaatinw wa `uyoon
📖 በአማርኛ
«በአትክልቶችና በምንጮችም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 132-136 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

132وَاتَّقُوا الَّذِي أَمَدَّكُم بِمَا تَعْلَمُونَ
«ያንንም በምታውቁት (ጸጋ) ያጣቀማችሁን ፍሩ፡፡
133أَمَدَّكُم بِأَنْعَامٍ وَبَنِينَ
«በእንስሳዎችና በልጆች ያጣቀማችሁን፡፡
134وَجَنَّاتٍ وَعُيُونٍ
«በአትክልቶችና በምንጮችም፡፡
135إِنِّي أَخَافُ عَلَيْكُمْ عَذَابَ يَوْمٍ عَظِيمٍ
«እኔ በእናንተ ላይ የታላቅን ቀን ቅጣት እፈራለሁና፡፡»
136قَالُوا سَوَاءٌ عَلَيْنَا أَوَعَظْتَ أَمْ لَمْ تَكُن مِّنَ الْوَاعِظِينَ
(እነርሱም) አሉ «ብትገስጽም ወይም ከገሳጮቹ ባትኾንም በእኛ ላይ እኩል ነው፤ (ያለንበትን አንለቅም)፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
134አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 134

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 134 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «በአትክልቶችና በምንጮችም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 134/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 132–136. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers