አሽ-ሹዐራ · 144/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ ۝١٤٤
Fattaqul laaha wa atee`oon
📖 በአማርኛ
«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 142-146 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

142إِذْ قَالَ لَهُمْ أَخُوهُمْ صَالِحٌ أَلَا تَتَّقُونَ
ወንድማቸው ሷሊህ ለእነርሱ ባላቸው ጊዜ «አትጠነቀቁምን
143إِنِّي لَكُمْ رَسُولٌ أَمِينٌ
«እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡
144فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ
«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡
145وَمَا أَسْأَلُكُمْ عَلَيْهِ مِنْ أَجْرٍ ۖ إِنْ أَجْرِيَ إِلَّا عَلَىٰ رَبِّ الْعَالَمِينَ
«በእርሱም ላይ ምንም ዋጋ አልለምናችሁም፡፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡
146أَتُتْرَكُونَ فِي مَا هَاهُنَا آمِنِينَ
«በዚያ እዚህ ባለው (ጸጋ) ውስጥ የረካችሁ ኾናችሁ ትተዋላችሁን
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
144አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 144

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 144 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 144/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 142–146. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers