አሽ-ሹዐራ · 169/227
ትርጉም ፊደሎች — አሽ-ሹዐራ
رَبِّ نَجِّنِي وَأَهْلِي مِمَّا يَعْمَلُونَ ۝١٦٩
Rabbi najjjinee wa ahlee mimmmaa ya`maloon
📖 በአማርኛ
«ጌታዬ ሆይ! እኔንም ቤተሰቦቼንም ከሚሠሩት ሥራ (ቅጣት) አድነን፡፡»

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 167-171 — አሽ-ሹዐራ

167قَالُوا لَئِن لَّمْ تَنتَهِ يَا لُوطُ لَتَكُونَنَّ مِنَ الْمُخْرَجِينَ
(እነርሱም) አሉ «ሉጥ ሆይ! ባትከለከል በእርግጥ (ከአገር) ከሚወጡት ትኾናለህ፡፡»
168قَالَ إِنِّي لِعَمَلِكُم مِّنَ الْقَالِينَ
(እርሱም) አለ «እኔ ሥራችሁን ከሚጠሉት ሰዎች ነኝ፡፡
169رَبِّ نَجِّنِي وَأَهْلِي مِمَّا يَعْمَلُونَ
«ጌታዬ ሆይ! እኔንም ቤተሰቦቼንም ከሚሠሩት ሥራ (ቅጣት) አድነን፡፡»
170فَنَجَّيْنَاهُ وَأَهْلَهُ أَجْمَعِينَ
እርሱንም ቤተሰቦቹንም በጠቅላላ አዳንናቸው፡፡
171إِلَّا عَجُوزًا فِي الْغَابِرِينَ
በቀሪዎቹ ውስጥ የኾነች አሮጊት ብቻ ስትቀር (እርሷ ጠፋች)፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
169አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 169

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 169 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «ጌታዬ ሆይ! እኔንም ቤተሰቦቼንም ከሚሠሩት ሥራ (ቅጣት) አድነን፡፡»

ሱረቱ አንቀጽ 169/227 — አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አሽ-ሹዐራ ስሙ, አሽ-ሹዐራ ትርጉም, አሽ-ሹዐራ mp3, አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 167–171. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers